የሀማስ ታጣቂዎችን ሞት በሪፖርቱ ውስጥ ያልተካተተ ሲሆን በነዚህ ጊዜ ውስጥ በሃማስ የሚመራው የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አውጥቶት የነበረው የሟቾች ቁጥር 37,877 ነው፤ ይህም የሟቾችን ቁጥር በ41 ...
ባለፈው ወር በኤሜሬትስ ከአርሰናል ጋር ለመጨረሻ ጊዜ ባደረጉት ጨዋታ ለተከታታይ ሶስት ጊዜ በመድፈኞቹ በመሸነፍ መጥፎ ታሪክ የጻፉት ቀያይ ሰይጣኖቹ፤ በነገው ዕለት ለበቀል ወደ ሜዳ ይገባሉ ሲል ...
የደቡብ አሜሪካዊቷ ሀገር ቬንዙዌላ ባሳለፍነው ሐምሌ ወር ላይ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ያደረገች ሲሆን ባለፉት 12 ዓመታት የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ሆነው ያገለገሉት ኒኮላስ ማዱሮ ምርጫውን እንዳሸነፉ አውጀዋል ...
ዳኛው ጀስቲስ ጁዋን መርቻን በ78 አመቱ ትራምፕ ላይ ያሳለፉት ቅጣል አልባ የጥፋተኝነት ፍርድ ትራምፕ ወደ ኃይትሀውስ ለመግባት ሲያደርጉ በነበረው ጥረት ላይ ጥላ አጥልቶ የነበረውን ጉዳይ ፋይል ...
በ2025 መጀመሪያ ከፍተኛ ተጠቃሚዎች ካሏቸው ማህበራዊ ትስስር ገጾች መካከል የሜታ ኩባንያ አካል የሆነው ፌስቡክ ከ 3 ቢሊየን በላይ ወርሀዊ ተጠቃሚዎችን በመያዝ በአለም ላይ ቀዳሚው ነው፡፡ ዩትዩብ 2.530 ቢሊየን ፣ ኢንስታግራም እና ዋትስአፕ 2 ቢሊየን ቲክቶክ ደግሞ 1.6 ቢሊየን ተጠቃሚዎችን በመያዝ በደረጃ ...
ሀሰን ሼክ ባለፈው አመት የካቲት ወር በ37ኛው የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ከተሳተፉ ወዲህ ወደ አዲስ አበባ ሲመጡ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ፕሬዝዳንቱ ወደ አዲስ አበባ የሚያቀኑት የሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ ግንኙነትን በሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ለመምከር መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ...
ትራምፕ ከ10 ቀን በኋላ በሚደረገው በዓለ ሲመታቸው ላይ ባልተለመደ መልኩ የውጭ ሀገራት መሪዎች እንዲታደሙ ጥሪ አቅርበው እንደነበር ይታወሳል የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ዢንፒንግ በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ...
2024 ሞቃታማ አመት ሆኖ በሪከርድነት መመዝገቡን የአለም የሜትሮሎጂካል ድርጅት (ደብሊው ኤም ኦ) ቃል አቀባይ በርካታ ቀጣናዊ የአየር ንብረት ተቆጣጣሪ ተቋማት ግኝት የያዙ አጠቃላይ ሪፖርት ...
ሌመን8 መተግበሪያ ከሚሊኒየም በኋላ የተወለዱ ወጣቶችን ለመሳብ ተብሎ ዩለማ መተግበሪያ ነው መሰረቱን በቻይን ያደረገው እና ባይት ዳንስ ኩባንያ የተመሰረተው ቲክቶክ በአሜሪካ የደህንነት ስጋት ደቅኗል ...
ትራምፕ ከሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድማር ፑቲን ጋር የሚያደርጉት ንግግር እየተመቻቸ መሆኑን ተናግረዋል። ነገርግን ሪፐብሊካኑ ትራምፕ በሁለቱ መሪዎች መካከል ንግግር የሚካሄድበትን የጊዜ መርሃግብር ...
የዓለማችን ልዕለ ሀያል ሀገር በሆነችው አሜሪካ ኢትዮጵያዊያኑን ጨምሮ ከ4 ነጥብ 3 ሚሊዮን በላይ አፍሪካዊያን ስደተኞች እንዳሉ የሀገሪቱ ስደተኞች ምክር ቤት ዓመታዊ ሪፖርት ያሳያል፡፡ በዚህ ተቋም ...
የውሳኔ ሀሳቡ በአለም አቀፉ ፍርድ ቤት ባላስልጣናት እና ተቋማዊ ንብረቶች ላይ ማዕቀብ የሚያሳልፍ ሲሆን በአሜሪካውያን እና በአጋሮቿ ላይ የእስር ማዘዣ እንዲወጣ የሚሰሩ አካላትን በቀጥታ ይመለከታል ...